በጣም ማራኪና ብዙ የክፍያ ዋጋ የማይጠይቁ ከእንጨት የተሠሩ የቤት ዕቃዎችን እናቀርብሎታለን። ኢትዮጵያውያን አናጺዎች በአካባቢያቸው ከሚያገኙት ወይም ከውጭ አገራት በሚመጡ የአንጨት አይነቶች የሚሰሯቸው የቤት ዕቃዎች አሉን። በዚህ ድህረግፅ ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ሽቀጦች ብቻ የሚገኙ ሲሆን ሁሉም ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች በእጅ የተሰሩ ምርቶች ናቸው።