በጥበበኞቹ በኢትዮጵያውያን ላብና ድካም የተዘጋጁ የተለያዩ አይንት ምርቶችን መጠቀም በመጀመሪያ ረአሶን ቀጥሎም ማንነቶን አንደምያከብሩ የሚያሳይ ትልቅ ፋይዳ ያለው ሥራ ከመስራቶም በላይ የአግሮ ምርት ጥራት እንድጨምር ታላቅ አስተዋእፆ ያበረክታሉ።