በጥበበኞቹ በኢትዮጵያውያን ላብና ድካም የተዘጋጁ የተለያዩ አይንት ምርቶችን መጠቀም በመጀመሪያ ረአሶን ቀጥሎም ማንነቶን አንደምያከብሩ የሚያሳይ ትልቅ ፋይዳ ያለው ሥራ ከመስራቶም በላይ የአግሮ ምርት ጥራት እንድጨምር ታላቅ አስተዋእፆ ያበረክታሉ።
...በጣም ማራኪና ብዙ የክፍያ ዋጋ የማይጠይቁ ከእንጨት የተሠሩ የቤት ዕቃዎችን እናቀርብሎታለን። ኢትዮጵያውያን አናጺዎች በአካባቢያቸው ከሚያገኙት ወይም ከውጭ አገራት በሚመጡ የአንጨት አይነቶች የሚሰሯቸው የቤት ዕቃዎች አሉን። በዚህ ድህረግፅ ውስጥ ከ...